• info@ddacouncil.gov.et
  • 025-11-30654

የሚጀመርበት ቀን

February 05, 2025

የሚጠናቀቅበት ቀን

February 06, 2025

አድራሻ

Dire Dawa Administration Council,
Dire Dawa, Ethiopia

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 4ኛ አመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 4ኛ አመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከጥር 28 እስከ 29/2017 ዓ.ም በምክር ቤቱ የመሠብሠቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2 :00 ሰአት ጀምሮ ይካሄዳል። በጉባኤውም የተለያዩ አጀንዳዎች የሚቀርቡ ሲሆን ለአብነት ያህልም የአስፈጻሚ አካላት እና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ2017 በጀት አመት የ6 ወራት አፈጻጸም ማጽደቅ ፣ ሹመቶችን ማጽደቅ እንዲሁም የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ምክር ቤቱ ተወያይቶ የሚያጸድቅ ይሆናል።

የተከበራችሁ የምክር ቤት አባላትም በእለቱ ተገኝታችሁ የጉባኤው ተሳታፊ እንድትሆኑ መልእክቴን አስተላልፋለሁ ።

 

                                   ፈቲህያ አደን

የሚከናወነወበት ቦታ ካርታ

https://maps.app.goo.gl/W55mQz3Rk9Zh3ddZ8?g_st=com.google.maps.preview.copy

ይህን አጋራ

ለህዝብ እና ለመንግስት ጥቅሞች ቅድሚያ የምንሰጥ ነን!