የክረምት በጎ አድራጎት የቤት እድሳት መርሃ-ግብር ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ተካሄደ፤
በየአመቱ ክረምት የሚካሄደው የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የአቅመ ደካሞች የቤት እድሳት ስነ-ስርዓት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን ፣ ም/አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ከሪማ አሊ እና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች እንዲሁም የወረዳዎቹ አመራሮች በተገኙበት በዛሬው እለት በወረዳ 08 እና በወረዳ 09 የሚገኙ ቤቶችን በማፍረስ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች ወረዳዎች የማፍረስ ስነስረአቱ እንደሚቀጥል ታውቋል።
የቤቶቹ አድሳት ሁኔታም ቤቶቹን ሙሉ በሙሉ በማፍረስ በአዲስ የሚገነቡ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። የቤት እድሳት የሚደረግላቸው አቅመ ደካሞችም የተሰማቸውን ጥልቅ ደስታ በምርቃት እና በዱአ ገልጸዋል።
በአዲሱ ካሳ
ፎቶ እንድሪያስ ደሱ
#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et
ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d
ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/@diredawaadministrationcouncil?si=TB3KelHlFoN6FhsP
ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/@dire.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1
ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ
ይህን ዜና አጋራ