• info@ddacouncil.gov.et
  • 025-11-30654
News Photo

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አመራሮች የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ላይ ውይይት አካሄዱ፤

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አመራሮች የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ላይ ውይይት አካሄዱ፤

 

የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እቅድ እና አፈፃፀም በኘሮጀክቱ ጽ/ቤት አመራሮች የቀረበ ሲሆን አሁን የደረሰበት ደረጃ በዝርዝር  በምክር ቤቱ አመራሮች ሰፊ ውይይት ተካሂዶበታል።

 

በመጨረሻም የማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን የኮሪደር ልማቱ በአስተዳደሩ ካለው ውስን በጀት ላይ በመጠቀም ከተማዋን ምቹና ፅዱ ለማድረግ አመርቂ ውጤት እያሳየ መምጣቱ የሚበረታታ መሆኑን ገልጸው  ድሬዳዋን  ወደ ቀደመው  ስሟ የሚመልስ እና ማህበረሰቡን የሚመጥን ስራ ስለሆነ ከሌሎች ከተሞችም ተሞክሮዎችን በመውሰድ 24 ሰአት እየተሰራ የሚገኝበት ሁኔታ የሚበረታታ ነው ብለዋል።

አክለውም በቀጣይ የምክር ቤቱ በራሱ አሰራር ክትትል እንደሚያደርግ ገልጸዋል።

 

#መረጃ  | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️ 

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ! 

 

ድህረ-ገጽ [Website]

www.ddacouncil.gov.et 

 

ፌስቡክ [Facebook]

https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d 

 

ዩቲዩብ [YouTube]

https://youtube.com/@diredawaadministrationcouncil?si=CCKvef2BvKPUA9pE 

 

ቲክ ቶክ [Tik Tok]

https://www.tiktok.com/@dire.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1 

 

ቴሌግራም [Telegram]

ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤ 

 

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን!

ይህን ዜና አጋራ

አስተያየት ይስጡ

ለህዝብ እና ለመንግስት ጥቅሞች ቅድሚያ የምንሰጥ ነን!