የድሬዳዋ ፣ ኢትዮጵያ,
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክርቤት ህንጻ
የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረከቡ፤
ነሀሴ 11/2016 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በድሬደዋ አስተዳደር ከነሀሴ 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት ስድስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ነሀሴ 11/2016 ዓ.ም ተጠናቋል፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች አምባሳደር መሐሙድ ድሪር እና ኮሚሽነር ተገኘወርቅ ጌጡ (ዶ/ር) የድሬደዋ አስተዳደር አጀንዳዎችን በይፋ ተረክበዋል፡፡
ይህን ዜና አጋራ