የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አራተኛ የስራ ዘመን አንደኛ አመት አንደኛ አስቸኳይ ጉባኤ ተካሄደ::
በጉባኤውም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአራተኛ የስራ ዘመን የምስረታ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ያጸደቀ ሲሆን በመቀጠልም የድሬዳዋ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር ደንብ እና የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል።
በመሆኑም የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ፣ ም/ሰብሳቢዎች እና አባላት እንዲሁም የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች ም/ፕሬዚዳንቶች እና የፍርድ ቤት የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አባላት ሹመትን በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ጉባኤው ተጠናቋል ::
#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ 
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
ድህረ-ገጽ [Website]
ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d
ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/@diredawaadministrationcouncil...
ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/@dire.administrati?_t=8rV9o39Vegq...
ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤
ይህን ዜና አጋራ