• info@ddacouncil.gov.et
  • 025-11-30654
News Photo

የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሾሙ

የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሾሙ

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት የ4ኛ የስራ ዘመን 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ የምስረታ ጉባኤ መካሄድ የጀመረ ሲሆን  መደበኛ የምስረታ ጉባኤ በሀይማኖት አባቶች ጸሎት ተጀምሯል 
 በመቀጠልም የም/ቤቱን አፈ ጉባኤ ለማስመረጥ አስመራጭ ኮሚቴ ተመርጦ ሂደቱን የመራ ሲሆን በምርጫውም የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንን  የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል  
በመቀጠልም የአስተዳደሩን ከንቲባ እና ሌሎች የካቢኔ አባላት እና የምክር ቤቱ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች  ሹመት እንደሚጸድቅ ይጠቀበቃል።

ይህን ዜና አጋራ

አስተያየት ይስጡ

ለህዝብ እና ለመንግስት ጥቅሞች ቅድሚያ የምንሰጥ ነን!