• info@ddacouncil.gov.et
  • 025-11-30654
News Photo

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ የጀመረ ሲሆን ጉባኤውም በሀይማኖት አባቶች ጸሎት እና ዱአ ተጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅም ይጠበቃል፡፡
ምክር ቤቱ በመጀመሪያ አጀንዳው የምክር ቤቱን 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ   ጉባኤ  አጀንዳዎችን በማጽደቅ የጀመረ ሲሆን የምክር ቤቱ 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤም በሙሉ ድምጽ ጸድቋል ፡፡   
በአሁን ሰአትም የአስተዳደሩ የአስፈጻሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ2018 ዓ.ም አፈጻጸም ሪፖርት በአስተዳደሩ ከንቲባ የተከበሩ አቶ ከድር ጁሀር በመቅረብ ላይ ይገኛል፡፡
ለሁለት ቀናት የሚቀጥለውን የምክር ቤቱን ጉባኤ በድሬ ቲቪ እና ሬዲዮ እንዲሁም በድሬ ቲቪ የፌስቡክ እና የዩቲዩብ ገጾች የቀጥታ ስርጭቱን መከታተል ይቻላል፡፡ 

#መረጃ  | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️ 

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ! 

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et 

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d 

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/@diredawaadministrationcouncil?si=TB3KelHlFoN6FhsP 

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/@dire.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1 

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤ 

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

ይህን ዜና አጋራ

አስተያየት ይስጡ

ለህዝብ እና ለመንግስት ጥቅሞች ቅድሚያ የምንሰጥ ነን!