ከሀምሌ 2000 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 05/2003 ዓ.ም
ከሀምሌ 05/2003 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 19/2008 ዓ.ም
ከጥቅምት 19/2008 ዓ.ም እስከ መጋቢት 13/2009 ዓ.ም ከመጋቢት 3/2011 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 15/2011 ዓ.ም
ከመጋቢት 13/2009 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 22/2011 ዓ.ም
ከታህሳስ 22/2011 ዓ.ም እስከ መጋቢት 3/2011 ዓ.ም
ከሐምሌ 15/2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 19/2014 ዓ.ም
ከመስከረም 19/2014 ዓ.ም እስከ አሁን
ምክትል አፈጉባኤ
ምክትል አፈጉባኤ
ምክትል አፈጉባኤ
ምክትል አፈጉባኤ
ምክትል አፈጉባኤ
ምክትል አፈጉባኤ
የ20ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በአል የማጠቃለያ ኘሮግራም ተካሄደ "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አስተባባሩነት በአስተዳደር ደረጃ በተለያዩ መርሀ ግብሮች ሲከበር የቆየው የ20ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በአል የማጠቃለያ መርሀ ግብር በዛሬው እለት በእስፖርት አካዳሚ አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል በመላው ኢትዮጵያ እንደሚከበር ይታወቃል።
የክረምት በጎ አድራጎት የቤት እድሳት መርሃ-ግብር ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ተካሄደ፤
የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ከአስተዳደሩ አስፈጻሚ አካላት ጋር የእቅድ ውል ስምምነት የፊርማ ሥነ-ስርዓት አካሄዱ፤
የአዳማ ከተማ ም/ቤት ልኡካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት የልምድ ልውውጥ አካሄደ፤ በአዳማ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ እመቤት ጅባ የተመራ የም/ቤቱ ልኡካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ መድረክ ያካሄደ ሲሆን በልምድ ልውውጡ መድረክም የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን እና የም/ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
የአቅመ ደካሞች ቤት ምርቃት እና የርክክብ ስነ-ሥርዓት ተካሄደ፤ በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎች የተገነቡ 9 የአቅመ ደካሞች ቤቶች የምርቃት እና ቤቶቹን ለባለቤቶቹ የማስረከብ ስነስረአት የተካሄደ ሲሆን በስነስረአቱ ላይም የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ም/አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ በዶ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን እንዲሁም የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የጽ/ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አመራሮች የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ላይ ውይይት አካሄዱ፤ የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እቅድ እና አፈፃፀም በኘሮጀክቱ ጽ/ቤት አመራሮች የቀረበ ሲሆን አሁን የደረሰበት ደረጃ በዝርዝር በምክር ቤቱ አመራሮች ሰፊ ውይይት ተካሂዶበታል።
የድሬደዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈትሂያ አደን ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ከድር ጁሀር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በአርባምንጭ ከተማ በተዘጋጀው የ19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሲምፖዚየም ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ ።
የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችን ቀን አከባበር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
"ህብረብሄራዊነታችን ለብዝኀነት እውቅና የምንሰጥበት አንድነታችንን የምናጠናክርበት ቀን ነዉ" ሲሉ የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ ተናገሩ።